
AWR Amharic / አማርኛ / amarənna
Adventist World Radio
Daily AWR Amharic / አማርኛ radio programs from Adventist World Radio
Location:
United States
Networks:
Adventist World Radio
Description:
Daily AWR Amharic / አማርኛ radio programs from Adventist World Radio
Language:
Estonian
Episodes
AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት 4 ኛ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎት
8/12/2025
ሕዝቅኤል 11 19-20 በትእዛዜም ይሄዱ ዘንድ ፍርዴንም ይጠብቁና ያደርጉ ዘንድ አንድ ልብ እሰጣቸዋለሁ፥ በውስጣቸውም አዲስ መንፈስ እሰጣለሁ፥ ከሥጋቸውም ውስጥ የድንጋዩን ልብ አወጣለሁ የሥጋንም ልብ እሰጣቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ።
Duration:00:29:00
AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት 3 ኛ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎት
8/11/2025
መዝሙረ ዳዊት 51 10 አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።
Duration:00:29:00
AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት 2 ኛ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎት
8/10/2025
ኤፌሶን ሰዎች 4 30 ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ።
Duration:00:29:00
AWR AMHARIC PRODUTION የጸሎት ሳምንት የመጀመሪያ ቀን መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል የሚደረግ ጸሎት
8/9/2025
የዮሐንስ ወንጌል 14 15-16 ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤
Duration:00:29:00
AWR AMHARIC PRODUTION የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የመዝሙር መጽሐፍ ክፍል 13
8/8/2025
AWR AMHARIC PRODUTION የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የመዝሙር መጽሐፍ ክፍል 13
Duration:00:29:00
AWR AMHARIC PRODUCTION ‹‹ተጽፎዋል!!!›› ‹‹የእግዚአብሔር ሕግ››
8/6/2025
ስለ እግዚአብሔር ሕግ ትምህረታዊ ገለጻ
Duration:00:29:00
AWR AMHARIC PRODUCTION ‹‹ውዳሴ ለአምላክ!!!›› ‹‹Life for AWR Amharic Studio›› አማኑኤል ቡሊ እና ኪሮቤል ማንያዘዋል
8/5/2025
Life for AWR Amharic Studio
Duration:00:29:00
AWR AMHARIC PRODUCTION የጥያቄና መልስ ክፍለ ጊዜ ‹‹በክርስቶስ ስንሆን ለምን መከራ ይበዛል?›› ‹‹በቤቱ እየተመላለስን ለምን አንለወጥም?›› <
8/4/2025
ለአድማጮች ጥያቄዎች መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልስ
Duration:00:29:00
AWR AMHARIC PRODUTION ምክረ ቤተሰብ ‹‹የእግዚአብሔር ሃሳብ ለባለትዳሮች›› በፓ/ር በቀለ ገብሬ
8/3/2025
የእግዚአብሔር ሃሳብ ለባለትዳሮች ተከታታይ ትምህርት
Duration:00:29:00
AWR AMHARIC PRODUTION የመንፈስ ሠይፍ የእንደገና አምላክ - ክፍል 02 ምን እንዲደረግልህሽ ትፈልጋለህሽ ክፍል 1
8/2/2025
የእንደገና አምላክ - ክፍል 02 ምን እንዲደረግልህሽ ትፈልጋለህሽ ክፍል 1
Duration:00:29:00
AWR AMHARIC PRODUCTION የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የወንጌሉ ጅማሬ - ትምህርት - 1
8/1/2025
AWR AMHARIC PRODUCTION የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የወንጌሉ ጅማሬ - ትምህርት - 1
Duration:00:29:00
AWR AMHARIC PRODUTION ተጽፍዋል እውነተኛዋን ቤ/ክ እንዴት ማወቅ ይቻላል
7/31/2025
እውነተኛዋን ቤ/ክ እንዴት ማወቅ ይቻላል
Duration:00:29:00
AWR AMHARIC PRODUTION የቃሉ ዐምዶች፡ ትምህርት 06 - ክርስቶስ ጽድቃችን ክፍል 1
7/30/2025
AWR AMHARIC PRODUTION የቃሉ ዐምዶች፡ ትምህርት 06 - ክርስቶስ ጽድቃችን ክፍል 1
Duration:00:29:00
AWR AMHARIC PRODUTION የመዝሙር ምርጫ ራቅ ያሉ ወይም የቆዩ መዝሙሮች
7/29/2025
የመዝሙር ምርጫ ራቅ ያሉ ወይም የቆዩ መዝሙሮች
Duration:00:29:00
AWR AMHARIC PRODUTION ‹‹የጥያቄና መልሰ ጊዜ.. አዳም ይድናል ወይ? ወንጌል ያልሰሙ ሰዎች ይድናሉ ወይ?
7/28/2025
‹‹የጥያቄና መልሰ ጊዜ.. አዳም ይድናል ወይ? ወንጌል ያልሰሙ ሰዎች ይድናሉ ወይ?
Duration:00:29:00
AWR AMHARIC PRODUTION የጤና መልእክት የአእምሮ ጤና በወንድም አንተነህ ያለው በወንድም አንተነህ ያለው
7/27/2025
AWR AMHARIC PRODUTION የጤና መልእክት የአእምሮ ጤና በወንድም አንተነህ ያለው በወንድም አንተነህ ያለው
Duration:00:29:00
AWR AMHARIC PRODUTION የመንፈስ ሠይፍ የእንደገና አምላክ - ክፍል 1 የእግዚአብሔር ቦታ ውብገነት ጋሜ (ጃኔት)
7/26/2025
AWR AMHARIC PRODUTION የመንፈስ ሠይፍ የእንደገና አምላክ - ክፍል 1 የእግዚአብሔር ቦታ ውብገነት ጋሜ (ጃኔት)
Duration:00:29:00
AWR AMHARIC PRODUTION የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ታላቁ ተጋደሎ ትምህርት 3 ብርሃን በጨለማ ያበራል
7/25/2025
ብርሃን በጨለማ ያበራል
Duration:00:29:00
AWR AMHARIC PRODUTION ወደ ክርስቶስ የሚመራ መንገድ ምእራፍ 1 የእግዚአብሄር ፍቅር
7/24/2025
የእግዚአብሄር ፍቅር
Duration:00:28:44